"ከዚህ ኃይል ጋር ሆነው ነው እንግዲህ አንዳንድ የህወሓት ሰዎች ኢትዮጵያን ለማፍረስ እንሥራ ያሉት" ሲሉም ከስሰዋል
They also criticized them, saying, "It is in alliance with this force that some TPLF members say, 'Let us work to dismantle Ethiopia.'"
እ.ኤ.አ. 2025 ዓ.ም. የዋጋ ንረት 13.9 በመቶ ደርሶ ነበር - ከዚህ በፊት ከ30 በመቶ በላይ ነበር
In 2025 E.C., inflation had reached 13.9 percent - before that, it was over 30 percent.