በዚያ ሌሊት መቅደላ በጸጥታ ተሸፍና ሳለች፣ ታሪክ በሰዎቹ እጅ ውስጥ እንደሚቀየር ዝም ብሎ ይጠብቅ ነበር።
On that night, while Magdala was covered in silence, history was quietly waiting, knowing that it would be changed by the hands of those people.
ዓለም አቀፉ የገንዘብ ድርጅት ደግሞ 9.3 በመቶ እድገት ይኖራል ብሎ ገምቷል
The International Monetary Fund has also projected that there will be 9.3 percent growth.
ጥሩ ነበር፤ ደስ ብሎኝ።
It was good; I was happy.
ኧረ ዞር ብሎ የሚያየውም አልነበረም
Hardly anyone even bothered to look at it properly.
"ስንት ዘመን ጠብቄ፣ በሀሳብ፣ በአመለካከት፣ በእምነትና በአነጋገር እኔን የመሰለ ሰው አግኝቼ፣ ህይወቴን ከህይወቱ አንድ አድርጌ፣ አዲስና መልካም ነገር ልጀምር ስዘጋጅ፣ "አይበልሽ ከፋ ብሎ ነገር ምንድን ነው