ወደ ቤት ውስጥ ስታመራ ጓደኞችዋ ተሰብስበው፣
"እቴ ሙሽሪት አይበልሽ ከፋ፤አይበልሽ ከፋ፤ ሁሉም ይዳራል በየወረፋ፤ በየወረፋ"
እያሉ ሲዘፍኑ ሰማች
ሁሉም ቤተሰብ ደህና ይሁን።
May all the family be well.
አዲስ ዓመት እንኳን አደረሳችሁ! ሁሉም ቤተሰብ ደህና ይሁን።
Happy New Year! May all the family be well.
ሁሉም ይጋበዛሉ።
Everyone is invited.
አዎ፣ ሁሉም ሰው ቢስማማ ጥሩ ነው።
Yes, it would be good if everyone agreed.