ለብዙ ዓመታት ኢትዮጵያን ከጀርባ ተቆጣጠረች
For many years she ruled Ethiopia from behind the scenes.
ነገር ግን ሀገሪቱ ቀድሞ የነበረችበት ደረጃ ለመመለስ ብዙ ዓመታት ፈጀ
However, it took many years for the country to return to its former level.
ከዚያማ አሥራ አንድ ዓመታት የተለዩትን አየር መንገድ ማቃናት ጀመሩ
After that, within eleven years, they began expanding separate air routes.